ወቅታዊ ዜና
- ብዝሀ ሕይወትን ሊጠብቅ የሚችልው ጠንካራና ተቆርቋሪ የሰው ሀይል ምንጭ ነው ተባለ፡፡ የካቲት 19 ቀን 2012 ዓ.ም
- የመስቀል ወፍ ኅዳር 4 ቀን 2012 ዓ.ም
- የሳይንስ ሳምንትን ምክንያት በማድረግ የሰው እና ባዮስፌር ሪዘርቮች የምክክር መድረክ ተካሄደ ኅዳር 4 ቀን 2012 ዓ.ም
- የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከማህበረሰብ ዘር ባንክ አባል አርሶ አደሮች ጋር ተወያየ ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም
ወቅታዊ ምስሎች ማሳያ
የብዝሀ ሕይወት ምንነት
በዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ስምምነት ትርጓሜ መሠረት ብዝሀ ሕይወት ማለት በሁሉም መገኛ ስፍራዎች ማለትም በየብስ፣ በባህርና ሌሎች ውሃማ ስርዓተ-ምህዳሮች እና ህይወት ባላቸው ነገሮች መካከል ያለው ተለያይነት/ስብጥር ሲሆን በዘረ-መል፣ በተለያዩ ዝርያዎችና ስርዓተ-ምህዳሮቻቸው ያለውን ተለያይነት ያጠቃልላል፡