የአርክቦት አገልግሎትን በተመለከተ የአስተያየት መስጫ ቅፅ

ይህንን የአስተያየት መስጫ ቅፅ በመሙላት እርስዎ የበለጠ እንድናገለግልዎ ይርዱን፡፡ ለመጠናቀቅ አንድ ደቂቃዎች አካባቢ ነው የሚወስድብዎ፡፡

 1. በአጠቃላይ, በተሰጥዎ የአርክቦት አገልግሎት ምን ያህል ረክተዋል?
  በጣም ረክቻለሁረክቻለሁገለልተኛአልረካሁምበጣም አልረካሁምበጭራሽ አልረካሁም
 2. ይህን አገልግሎታችን መጀመራችንን ለሌሎች ተገልጋዮች እንዲጠቀሙበት ያስተዋውቁልናል?
  በደንብ አስተዋውቃለሁአስተዋውቃለሁእርግጠኛ አይደለሁምአላስተዋውቅምበጭራሽ አላስተዋውቅም
 3. የአርክቦት አገልግሎት ሲያገኙ ለምን ያህል ግዜ ነው?
  የመጀመሪያ ግዜለሁለተኛ ግዜለሶስተኛ ግዜከሶስተኛ ግዜ በላይተቅሜ አላውቅም
 4. የአገልግሎታችን ከግዜ፣ጥራት እና ከወጪ አንፃር እንዴት ያዩታል?
  እጅግ በጣም ጥሩበጣም ጥሩጥሩዝቅተኛበጣም ዝቅተኛአስተያየት ለመስጠት እቸገራለሁ
 5. በተሰጥዎት የአርክቦት አገልግሎት ያለዎትን አስተያየት በአጭሩ ቢሰጡን፡፡