የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ብዝሀ ሕይወት

ከተለያዩ የሀገሪቱ ሥርዓተ ምኅዳር ቅኝትና ዳሰሳ በማድረግ የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ዝርያዎችንና ዓይነቴዎችን የመለየትየመሰብሰብ እና የማንበር  ስራን ማከናወን

ባህሪያቸው የታወቀ እና የተተነተነ ናሙናዎችን ለተጠቃሚዎች ማቅረብ

የሀገሪቱ የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ነባር ዝርያዎች በማኅበረሰቡ እንዲጠበቁ ግንዛቤ ማሳደግ

የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ብዝሀ ሕይወትን ለማበልፀግና ለመጠቀም ከሚሰሩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር መስራት

የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ብዝሀ ሕይወትን ኢዘቦታና የዘቦታ ጥበቃ ስልቶችን ተግባራዊ ማድረግና በክልሎችም ተግባራዊ እንዲሆኑ ድጋፍ መስጠትና መከታተል