የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት

 የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት እንዲጠበቅና በዘላቂነት ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ

የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ያለበትን ደረጃ ማወቅ

የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት የባህሪያት ትንተና ማካሔድ

የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት የዘቦታና የኢዘቦት ጥበቃ ማካሔድ፤ የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ዘለቄታዊ አጠቃቀም ለማስፈን የምርምር ተግባር ማከናወን የሕግ ክፍተትን መለየትና የአህዝቦት ሥራ መሥራት

የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ዘለቄታዊ አጠቃቀም ክትትልና ግምገማ የማካሔድ