የደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወት

ደቂቅ አካላትን የመለየት ፣ ባህሪያቸውን የመተንተንና የማንበር

የደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወት ለግብርና፣ ለጤና፣ ለኢንዱስትሪና ለአካባቢ ጥበቃ በስፋት ጥቅም ላይ እንዲውል የማስቻል

በጠቀሜታቸው የላቁ ዘረመል ያላቸውን ዝርያዎች/ዓይነቴዎች የማስተዋወቅ

ለሥርዓተ ምኅዳር አገልግሎት ሰፊ ድርሻ ያላቸውን ደቂቅ አካላት በቦታቸው የመጠበቅ

የደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወትን ለመጠበቅ፣ ለማበልፀግና ለመጠቀም ከሚሰሩ ብሔራዊና ዓለም አቀፍ የምርምር፣ የትምህርትና የልማት ተቋማት ጋር በመተባበር መስራት