የደን ግጦሽ መሬት እጽዋት ብዝሀ ሕይወት

የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ዝርያ ወይም የዘር ናሙና መሰብሰብ

የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ዝርያ ወይም የዘር ናሙናን በጂን ባንክ፤ በመስክ ጂን ባንክና በዕፅዋት አፀድ ማንበር

የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙና የባህሪ ትንተና ማካሄድ

የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ዝርያዎችን የክምችት ባህሪ በጥናት መለየት

የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት የዘቦታ ጥበቃ ማካሄድ

የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ቆጠራና የዝርያ ስብጥር ለውጥ ጥናት ማካሄድ

የተራቆቱ ቦታዎችን በአገር በቀል ዛፎች እንዲያገግሙ ማድረግ

ከተፈጥሮ ቦታቸው የጠፉ የደን ዕፅዋት ዝርያዎችን መልሶ መተካት

የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙናዎችን ለልማትና ለምርምር ማሰራጨት

በደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋትና ስርዓተ ምህዳር ላይ ምርምር ማካሄድ

በጥምር ደንና እርሻ ዛፎች የግብርናውን ስርዓተ ምህዳር ማልማት

ዝርያዎች የዘር አቅርቦት በዘላቂነት እንዲሻሻል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መስራት