የጀነቲክ ሀብትና አርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ብዝሀ ሕይወት

ለምርምር፣ ለጥቅም ተጋሪነት(ለንግድ) ዓላማ የጀነቲክ ሀብትና ተያያዥ የማህበረሰብ እውቀት አርክቦት ፍቃድ መስጠት

በህገ ወጥ የጀነቲክ ሀብት ዝውውር፣ በመጤ ወራሪ ዝርያና በልውጠ ሕያዋን ላይ ቁጥጥርና ክትትል ግምገማ ማድረግ

ቀልጣፋና ህጋዊ የጀነቲክ ሀብት አርክቦት ፍቃድና ፍትሀዊ የጥቅም ተጋሪነት እንዲሰፍን የሚያስችሉ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች እንዲወጡና ቀደም ብለው የወጡትን ክፍተቶች በመለየት የማሻሻያ ሀሳብ በማቀረብ እንዲሻሻል ማድረግ

የተዘጋጁ ወይም የተሸሻሉ የአርክቦት ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ማስተዋወቅ፣ መተግበርና እንዲተገበሩ ማድረግ

ከአርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ጋር ተያያዥ የሆኑ ጥናትና ምርምር ማካሄድ

በአርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ላይ የተገልጋይና የባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለማሳደግ የአቅም ግንባታ ፣ የአህዝቦትና ኔትዎርኪንግ ስራዎችን ማከናወን ናቸው