Daily Archives: የካቲት 6 ቀን 2011 ዓ.ም

በለማዳ እንስሳት ብዝሀ ህይወት ጥበቃና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ላይ አወደጥናት ተካሄደ፡፡

በኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት የእንሰሳት ብዝሀ ሕይወት ዳይሬክቶሬት ከአፍሪካ ሕብረት የእንሰሳት ሀብት ማዕከል ጋር በመተባበር ለተለያዩ የባለድርሻ አካለት በሀገሪቱ የለማዳ እንሰሳት አጠባበቅ እና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ላይ ጥቅምት 26 እና 27… Read more »

በትምህርት ቤቶች ክበባት ላይ በጋራ ስለመሥራትን መለከታል፣

በፌዴራል እና በክልል ደረጃ በሚገኙ ውስን ትምህርት ቤቶች ላይ የአካባቢ ጥበቃ ክበባትና የብዝሀ ሕይወት ክበባት ተቋቁመው የአካባቢ ፅዳትና የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ይህ ሥራ ከፌዴራል ተቋማት… Read more »

የጀነቲክ ሀብትና አርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ብዝሀ ሕይወት

ለምርምር፣ ለጥቅም ተጋሪነት(ለንግድ) ዓላማ የጀነቲክ ሀብትና ተያያዥ የማህበረሰብ እውቀት አርክቦት ፍቃድ መስጠት በህገ ወጥ የጀነቲክ ሀብት ዝውውር፣ በመጤ ወራሪ ዝርያና በልውጠ ሕያዋን ላይ ቁጥጥርና ክትትል ግምገማ ማድረግ ቀልጣፋና ህጋዊ የጀነቲክ… Read more »