Daily Archives: የካቲት 29 ቀን 2011 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ብዝሀሕይወት ኢንስቲትዩት ከጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የጂኦፖርታል አስተዳደር ሥልጠና ሰጠ

ሥልጠናውን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ብዝሀሕይወት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ፈለቀ  ወልደየስ ሥልጠናው ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካት የሚያስችል ነው፡፡ ኢንሲቲትዩቱ የሚያከናውናቸውን ብዝሀሕይወትን የመጠበቅ ፣ በዘላቂነት ጥቅም ላይ እንዲውሉ የማድረግና ከብዝሀሕይወት… Read more »