መጤ ወራሪ ዝርያን የማስወገድ ስራ የህግ ማዕቀፍ እንዲኖረው እየተሰራ ነው ተባለ
ግሎባል ኤቢኤስ ከጀነቲክ ሀብት አርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የምክክርና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ በኢትዮጵያ 35 መጤ ወራሪ ዝርያዎች እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ወራሪ መጤ ዝርያዎች ሀገር በቀል ዝርያዎችን በመውረር… Read more »
ግሎባል ኤቢኤስ ከጀነቲክ ሀብት አርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የምክክርና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ በኢትዮጵያ 35 መጤ ወራሪ ዝርያዎች እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ወራሪ መጤ ዝርያዎች ሀገር በቀል ዝርያዎችን በመውረር… Read more »
በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከየካቲት 27 እስከ የካቲት 29 ቀን 2011ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት የተደረገውን ኢንስቲትዩቱ በብዝሀ ህይወት ጥበቃ ላይ ከሚያከናውናቸው የምርምር ሥራዎች መካከል በሂደት ላይ ያሉ እና… Read more »
በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመሰብሰቢያ አዳራሽ መጋቢት 20 ቀን 2011ዓ.ም የተደረገውን የውይይት መድረክ ያስተባበሩት በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብረሀም አሰፋ እንዳሉት የሸኮ ዳልጋ ከብት… Read more »