Monthly Archives: ጥር 23 ቀን 2012 ዓ.ም

ብዝሀ ሕይወትን ሊጠብቅ የሚችልው ጠንካራና ተቆርቋሪ የሰው ሀይል ምንጭ ነው ተባለ፡፡

የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የህዝብ ክንፍና ባለድርሻ አካላት ሀገራዊ የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡ በርካታ ባለድርሻ አካላትንና  የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ሰራተኞችን ባሳተፈው የምክክር መድረክ ላይ በመገኘት የመግቢያ ንግግር ያደረጉት… Read more »