የኢትዮጵያ ብዝሀሕይወት ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የ2011 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያዩ
በኢንስቲዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሚያዝያ 8 ቀን 2011ዓ.ም ለግማሽ ቀን በተደረገው ውይይት ላይ ሪፖርቱን ያቀረቡት የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ ወ/ሮ አልማዝ ተስፋዬ ናቸው፡፡ ወ/ሮ አልማዝ ባለፉት 9 ወራት የ5ቱ… Read more »
በኢንስቲዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሚያዝያ 8 ቀን 2011ዓ.ም ለግማሽ ቀን በተደረገው ውይይት ላይ ሪፖርቱን ያቀረቡት የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ ወ/ሮ አልማዝ ተስፋዬ ናቸው፡፡ ወ/ሮ አልማዝ ባለፉት 9 ወራት የ5ቱ… Read more »
በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከየካቲት 27 እስከ የካቲት 29 ቀን 2011ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት የተደረገውን ኢንስቲትዩቱ በብዝሀ ህይወት ጥበቃ ላይ ከሚያከናውናቸው የምርምር ሥራዎች መካከል በሂደት ላይ ያሉ እና… Read more »
በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመሰብሰቢያ አዳራሽ መጋቢት 20 ቀን 2011ዓ.ም የተደረገውን የውይይት መድረክ ያስተባበሩት በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብረሀም አሰፋ እንዳሉት የሸኮ ዳልጋ ከብት… Read more »
የብሄራዊ ስነምህዳር የዳሰሳ ጥናት ሰነድ ዝግጅት ጸሀፊያንና አርታኤያን የውይይት መድረክ መጋቢት 6 ቀን 2011ዓ.ም በአዳማ ከተማ ቶኔ ዶት ሆቴል ላይ ሲደረግ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት… Read more »
ሥልጠናውን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ብዝሀሕይወት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ፈለቀ ወልደየስ ሥልጠናው ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካት የሚያስችል ነው፡፡ ኢንሲቲትዩቱ የሚያከናውናቸውን ብዝሀሕይወትን የመጠበቅ ፣ በዘላቂነት ጥቅም ላይ እንዲውሉ የማድረግና ከብዝሀሕይወት… Read more »