Author Archives: meron

ብዝሀ ሕይወትን ሊጠብቅ የሚችልው ጠንካራና ተቆርቋሪ የሰው ሀይል ምንጭ ነው ተባለ፡፡

የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የህዝብ ክንፍና ባለድርሻ አካላት ሀገራዊ የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡ በርካታ ባለድርሻ አካላትንና  የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ሰራተኞችን ባሳተፈው የምክክር መድረክ ላይ በመገኘት የመግቢያ ንግግር ያደረጉት… Read more »

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከማህበረሰብ ዘር ባንክ አባል አርሶ አደሮች ጋር ተወያየ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በደብረብርሀን ከተማ አንኮበር እና ሲያደብር ወረዳዎች በመገኘት ከነባር ዘር ተንከባካቢ አርሶ አደሮች ጋር በማህበረሰብ ዘር ባንክ አያያዝ እና የባለድርሻ አካላት ሚና ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ በኢንስቲትዩቱ የአዝርዕት እና… Read more »

ለዓለም አቀፉ የብዝሀ ሕይወት ስምምነት የሚቀርብ የስድስተኛው አገራዊ ሪፖርት ፀደቀ

ለዓለም አቀፉ የብዝሀ ሕይወት ስምምነት የሚቀርበው የ6ተኛው አገራዊ ሪፖርት ረቂቅ የግምገማ መድረክ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል የሀገራዊ ዝግጅት የስትሪንግ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ሀገራዊ ሪፖርት ብሔራዊ የብዝሀ ህይወት ስትራቴጂና የድርጊት መርሃ ግብር… Read more »